top of page
English
English
በዘረኘነት የተጎዱን ሰሚ ማዕከል
በዘረኘነት የተጎዱን ሰሚ ማዕከል

ዘረኝነትን እናስቆማለን!

በዘረኝነት ጥቃት ደርሶብዎታል? ተተንኩሰዋል ወይም ተገፍተዋል? የዚህ ዓይነቱ ጥቃት በሌላው ላይ ሲደርስ አይተዋል?

ለዕርዳታ መረጃና ሪፖርት ለማድረግ ወደ ዘረኝነት ተጎጂዎች ማዕከል ይደውሉ።

መሥመሩ የሚሠራበት ሰዓት፡

ሰኞ 13፡00-17፡00

ዓርብ ከ9፡00-13፡00

 በቀረው ጊዜ መልዕክት ያስቀምጡና መልሰን እንደውላለን።

የዘረኝነተ ታጋይ መምሪያ አና የሃይማኖትና ሀገር ተሐድሶ አመሠራረት

ይጻፉልን

በዘረኝነት ተጎድተዋል? ወይም የዘረኝነት ወንጀል ሲፈጸም አይተዋል/ምስክር ኖት? በዚህ ቅጽ ያግኙንና ስለተፈጸመው ነገር ጥቂት ይተርኩልን፣ እኛም የበለጠ እንሰማዎት ዘንድ  እንደውልሎታለን።

Thanks! Message sent.

በዘረኘነት የተጎዱን ሰሚ ማዕከል

f1-700-704-408 | stop.racism@ircc.org.il

bottom of page